በሴቅላቅም ከቂስ ልጅ ከሳኦል በተሸሸገ ጊዜ ወደ ዳዊት የመጡ እነዚህ ናቸው፤ በጦርነትም ባገዙት ኀያላን መካከል ነበሩ።
ኢያሱ 15:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሴቄላቅ፥ ማኬሪምር፥ ሴቱናቅ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጺቅላግ፣ ማድማና፣ ሳንሳና መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኪሲል፥ ሔርማ፥ ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥ |
በሴቅላቅም ከቂስ ልጅ ከሳኦል በተሸሸገ ጊዜ ወደ ዳዊት የመጡ እነዚህ ናቸው፤ በጦርነትም ባገዙት ኀያላን መካከል ነበሩ።
እንዲህም ሆነ፤ ዳዊትና ሰዎቹ በሦስተኛው ቀን ወደ ሴቄላቅ በገቡ ጊዜ፥ አማሌቃውያን በአዜብ በሰቄላቅም ላይ ዘምተው ነበር፤ ሴቄላቅንም መትተው በእሳት አቃጥለዋት ነበር፥