መቅረዝንና ጋኖችን፥ ጠረጴዛዎችንና ድንኳኖችን፥ አራቱን ኅብርና ቀለበቶችን፥ ለቅድስተ ቅዱሳኑም መብራት የተጣራ ዘይትን፥ እግዚአብሔርን በሚያገለግሉበት ጊዜ እስራኤል በቅድስተ ቅዱሳኑ እንደሚያደርጉት መጋረጃን አሠራ።