ከዓለም አንድ ጫፍ ወደ ሌላው ጫፍ በኃይል ትዘረጋለች፤ መላውንም ዓለም ስለደኀንነቱ ስትል ታስተዳድራለች።
ጥበብ ከዳርቻ እስከ ዳርቻ ድረስ ደኅና ሆና ትደርሳለች፤ በቸርነትዋም ሁሉን ትሠራለች።