ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ቀን በሌት ይተካል፤ ክፋት ግን ጥበብን አይረታምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ብርሃኑን ሌሊት ይለውጠዋልና፥ ጥበብን ግን ምንም ክፉ ነገር አይበረታታባትም። ምዕራፉን ተመልከት |