ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጥበብ ከዳርቻ እስከ ዳርቻ ድረስ ደኅና ሆና ትደርሳለች፤ በቸርነትዋም ሁሉን ትሠራለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከዓለም አንድ ጫፍ ወደ ሌላው ጫፍ በኃይል ትዘረጋለች፤ መላውንም ዓለም ስለደኀንነቱ ስትል ታስተዳድራለች። ምዕራፉን ተመልከት |