ጥበብ የው ልጅ ሲዝቃት የማታልቅ ሃብት ነች፤ ይህንን የሚያገኙ የእግዚአብሔርንም ወዳጅነት ያገኛሉ፤ የትምህርት ጸጋ ለእነርሱ ሰጥታቸዋለችና።
ለሰውም የማያልቅ መዝገብ ናት፤ ገንዘብ ያደረጓትም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ደረሱ፤ ሀብትን የምትገልጽ የምክር ሥራ ስለ ሆነችም ተወዳጇት።