ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የእነርሱን ፈቃድ እናገር ዘንድ ያብቃኝ፤ በተሰጠኝ ጸጋ መጠን መልካም ሐሳቦትን ላፍልቅ፤ እርሱ ወደ ጥበብ የሚመራ፥ ጥበበኞትንም የሚያሠማራ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእኔም እግዚአብሔር የሚወደደውን ነገር እናገር ዘንድ፥ ለሚሰጠውም ሰው የሚገባውን አስብ ዘንድ ጥበብን ሰጠኝ። ወደ ጥበብ የሚመራ፥ ጠቢባንንም ቅን የሚያደርግ እርሱ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |