የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 5:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የክፉ ሞገድን ሰንጥቆ ሲያልፍ፥ ያለፈበትን መንገድ ዱካ እንደማይተውና ደጋፊ ብረቱም ላይ አሻራውን እንደማያሳርፍ መርከብ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በባ​ሕር ላይ እን​ደ​ሚ​ሄድ፥ ውኃም በማ​ዕ​በሉ እን​ደ​ሚ​ነ​ጥ​ቀው፥ ያለ​ፈ​በት ፍለ​ጋው እን​ደ​ማ​ይ​ገኝ፥ በማ​ዕ​በ​ሉም መካ​ከል አካሉ የሄ​ደ​በት መን​ገድ እን​ደ​ማ​ይ​ታ​ወቅ መር​ከብ፥

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 5:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች