ስለዚህም ኑና የዛሬውን መልካም ነገር ሁሉ እንደሰትበት፥ የፍጥረትንም ምዕላት በወጣትነት ትኩሳት እንጠቀም።
ኑ ባለው መልካም ነገር ደስታን እናድርግ፤ በጐልማሳነታችንም ወራት ሳለን በመትጋት በሰውነታችን ደስ የሚያሰኘውን እናድርግ።