ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከወይን ጠጅና ከሽቶ የተመረጡትን እንውሰድ፤ በምንም የመፀው አበቦች አያምልጡን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ዋጋው ብዙ የሆነ ወይን እንጠጣ፤ የሚሸት ሽቱንም እንቀባ፤ የመፀው አበባም አይለፈን። ምዕራፉን ተመልከት |