እጅግ የሚያስቀይሙትን እንስሳት ያመልካሉ፤ አእምሮ ቢስነታቸውም ከሌሎቹ ሁሉ የባሰ ነው።
እንስሳዎችንም አማልክት ያደረጓቸው እነዚህ በስንፍና ያመልኳቸዋል፥ እነዚህን ግን በሕሊና ቢመዝኗቸው ከሌሎች አማልክት ይከፋሉ።