የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 15:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሞት ዕጣ ፈንታው ነውና ያልተባረኩት እጆቹ ሊሠሩ የሚችሉት በድን ብቻ ነው። ከሚያመልካቸው ጣኦቶች ይልቅ፥ እርሱ የከበረ ነው፤ እርሱ መኖር ይችላል፥ እነርሱ ግን ፈጽሞ ሊኖሩ አይችሉም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እርሱ መዋቲ ሲሆን በኀ​ጢ​አት እጅ መዋ​ቲን ይሠ​ራል፥ እርሱ ሕያው ስለ​ሆነ እነ​ዚህ ግን ከቶ ሕያ​ዋን ስላ​ይ​ደሉ ከጣ​ዖ​ቶቹ ይሻ​ላ​ልና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 15:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች