የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህም የሚተርፍ ጐባጣና ጉጥ የበዛበት፥ ለምንም የማይሆን እንጨት ይኖራል፤ ጠራቢውም ይህን እንጨት በዕረፍት ጊዜው ይልገዋል፤ ከልምድ ባገኘው ችሎታ ያስተካክለዋል፤ በሰው ምስል ይቀርጸዋል፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዳግ​መ​ኛም ለም​ንም ከማ​ይ​ጠ​ቅም እን​ጨት የተ​ረፈ ጕማ​ጁን፥ ጕጣ​ሙ​ንና ጫፉ ሁሉ የጠ​መ​መ​ውን እን​ጨት ወስዶ ሥራ​ውን በማ​ስ​ተ​ን​ተን ይጠ​ር​በ​ዋል፥ ከዚ​ህም በኋላ በቦ​ዘ​ነ​በት ቀን በሰው መልክ መስሎ ይቀ​ር​ፀ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 13:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች