ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሲሠራ የወዳደቀውንም ቁርጥራጭ እንጨት፥ ረኃቡን የሚያስታግሥበትን ምግብ ያበስልበታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ምግቡንም ለማዘጋጀት የሥራውን ጠረባ ከፈጸመ በኋላ ይጠግባል። ምዕራፉን ተመልከት |