ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዚህም የሚተርፍ ጐባጣና ጉጥ የበዛበት፥ ለምንም የማይሆን እንጨት ይኖራል፤ ጠራቢውም ይህን እንጨት በዕረፍት ጊዜው ይልገዋል፤ ከልምድ ባገኘው ችሎታ ያስተካክለዋል፤ በሰው ምስል ይቀርጸዋል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዳግመኛም ለምንም ከማይጠቅም እንጨት የተረፈ ጕማጁን፥ ጕጣሙንና ጫፉ ሁሉ የጠመመውን እንጨት ወስዶ ሥራውን በማስተንተን ይጠርበዋል፥ ከዚህም በኋላ በቦዘነበት ቀን በሰው መልክ መስሎ ይቀርፀዋል። ምዕራፉን ተመልከት |