ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ምናልባትም የሚያስቀይም እንስሳ መልክ ይሰጠዋል፤ በጭቃ ይለቀልቀዋል፤ ቀይ ቀለም ይቀባዋል፤ ጉድፉን ሁሉ ያጠፋለታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወይም ከንቱ በሚሆን በእንስሳ ምስል ይሠራዋል፥ በቀይ ቀለምም ይቀባዋል፤ በጣቱም ቀለም አግብቶ ቀይ ያደርገዋል። ያለበትንም ጕድለት ይሞላል። ምዕራፉን ተመልከት |