ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ቀጥሎም ለእርሱ የሚስማማ ቤት ይሠራለታል፤ ወደ ግድግዳው ያሰጠጋዋል፥ በብረት ቸንክሮም ያቆመዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእርሱም የሚገባ የውቅር ቤት ይሠራል፤ በሠራለት ቦታም ያኖረዋል፥ ከግድግዳውም አስጠግቶ በብረት ይቸነክረዋል። ምዕራፉን ተመልከት |