ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ራሱን መጠበቅ እንደማይችል በመረዳት፥ ምስል በመሆኑ ረዳት እንደሚያሻው ያውቅልና፤ እንዳይወድቅ በጥንቃቄ ያቆመዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ምስል ነውና፥ የሚረዳውንም ይፈልጋልና ራሱን መርዳት እንደማይችል ዐውቆ እንዳይወድቅበት ይጠነቀቃል። ምዕራፉን ተመልከት |