ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህም ሆኖ ግን እርሱ ስለሃብቱ፥ ስለ ጋብቻው፥ ስለልጆቹ መጸለይ ቢፈልግ፥ ይህን በድን ነገር ጮኾ ሲለምን አያፍርም። ጤናን ከደካማው፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከዚህም በኋላ ስለ ገንዘቡና ስለ ሚስቱ፥ ስለ ልጆቹም ወደ እርሱ ይለምናል፤ ነፍስ ከሌለው ከጣዖቱ ጋርም ሲነጋገር አያፍርም። ምዕራፉን ተመልከት |