ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሕይወትን ከበድን፥ ችሮታን ከሰው ከማይውለው፥ ስለ ጉዞ በእግሩ እንኳ መጠቀም ከማይችል፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስለ ፈውስ ወደ በሽተኛው ይለምናል፥ ስለ ሕይወትም መዋቲውን ይለምናል፥ ስለ ርዳታም መርዳት ወደማይችለው ደካማ ይማልዳል። ምዕራፉን ተመልከት |