ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንጨት ጠራቢውን ተመልከቱ፥ ለሥራው የሚስማማውን ዛፍ ይጥላል፤ ቅርፊቱን ሁሉ በጥንቃቄ ይልጣል፤ በጥበብ ጠርቦና አስተካክሎም የቤት ውስጥ መገልገያ ያደርገዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሚታየውንና የሚወዛወዘውን እንጨት የሚጠርብ ጠራቢ ቢኖር መልካም ሆኖ የበቀለውን እንጨት ይቈርጣል፥ ቅርፊቱን ሁሉ በጥበብ ይጠርባል፤ መልካም አድርጎም ይሠራዋል፥ ለኑሮ አገልግሎትም የሚጠቅም ዕቃ አድርጎ ይሠራዋል። ምዕራፉን ተመልከት |