ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ተስፋቸውን በሙት ነገሮች ላይ የሚያደርጉ፥ ወርቅም ይሁን ብር፥ የእንስሳት ምስሎችን፥ ጥንት በሰው እጅ የተቀረጹ ዋጋ የሌላቸው ድንጊያዎችን የሚያመልኩ ሁሉ ምስኪኖች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከወርቅና ከብር በጥበብ የተሠሩ የሰው እጅ ሥራዎችን፥ የእንስሳ ምሳሌን፥ ወይም የማይጠቅም የጥንት የእጅ ሥራ ድንጋይን አማልክት ብለው የሚጠሩ እነዚህ ጐስቋሎች ናቸው፥ ተስፋቸውም በሞቱ ነገሮች ላይ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |