Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 13:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ዳግ​መ​ኛም ለም​ንም ከማ​ይ​ጠ​ቅም እን​ጨት የተ​ረፈ ጕማ​ጁን፥ ጕጣ​ሙ​ንና ጫፉ ሁሉ የጠ​መ​መ​ውን እን​ጨት ወስዶ ሥራ​ውን በማ​ስ​ተ​ን​ተን ይጠ​ር​በ​ዋል፥ ከዚ​ህም በኋላ በቦ​ዘ​ነ​በት ቀን በሰው መልክ መስሎ ይቀ​ር​ፀ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ከዚህም የሚተርፍ ጐባጣና ጉጥ የበዛበት፥ ለምንም የማይሆን እንጨት ይኖራል፤ ጠራቢውም ይህን እንጨት በዕረፍት ጊዜው ይልገዋል፤ ከልምድ ባገኘው ችሎታ ያስተካክለዋል፤ በሰው ምስል ይቀርጸዋል፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 13:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች