ጦብያ ሩፋኤል የነገረውን አስታወሰ፤ ከከረጢቱ የዓሣውን ጉበትና ልብ አውጥቶ በዕጣን ማጨሻው ላይ አደረገው።
ወደ እርሷም በገባ ጊዜ የሩፋኤልን ነገር አሰበ፤ የዕጣን ዕራሪ ወሰደ፤ ከዚያም ዓሣ ከልቡና ከጉበቱ ጨምሮ አጤሰው።