ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከበሉና ከጠጡ በኋላ ወደ መኝታ ቤታቸው ለመሄድ ተነሡ፤ ወጣቱንም ወሰዱትና ወደ ተዘጋጀው መኝታ ቤት አስገቡት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ተመግበውም በጨረሱ ጊዜ ጦብያን ወደ እርሷ አገቡት። ምዕራፉን ተመልከት |