የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔም ፈርቻለሁ፤ ጋኔኑ ስለሚወዳት እርሷን አይጐዳትም፥ ወደ እርሷ መቅረብ የሚፈልገውን ሰው ግን ወዲያውኑ ይገድለዋል። እኔም ለአባቴ አንድ ልጅ ነኝ መሞትም አልፈልግም፥ አባትና እናቴ በቀሪው ዘመናቸው ሁሉ በእኔ እያዘኑ እንዲኖሩ አልፈልግም። የሚቀብራቸውም ሌላ ልጅ የላቸውም።”

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያም መል​አክ አለው፥ “ከዘ​መ​ዶ​ችህ ሚስት ታገባ ዘንድ አባ​ትህ ያዘ​ዘ​ህን ቃል አታ​ስ​ብ​ምን? አሁ​ንም አንተ ወን​ድሜ ስማኝ፤ የጋ​ኔኑ ነገ​ርስ አያ​ሳ​ዝ​ንህ፤ በዚች ሌሊት ከዘ​መ​ዶ​ችህ ወገን እርሷ ሚስት ሆና ትሰ​ጥ​ሃ​ለ​ችና፤

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች