Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ያም መል​አክ አለው፥ “ከዘ​መ​ዶ​ችህ ሚስት ታገባ ዘንድ አባ​ትህ ያዘ​ዘ​ህን ቃል አታ​ስ​ብ​ምን? አሁ​ንም አንተ ወን​ድሜ ስማኝ፤ የጋ​ኔኑ ነገ​ርስ አያ​ሳ​ዝ​ንህ፤ በዚች ሌሊት ከዘ​መ​ዶ​ችህ ወገን እርሷ ሚስት ሆና ትሰ​ጥ​ሃ​ለ​ችና፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እኔም ፈርቻለሁ፤ ጋኔኑ ስለሚወዳት እርሷን አይጐዳትም፥ ወደ እርሷ መቅረብ የሚፈልገውን ሰው ግን ወዲያውኑ ይገድለዋል። እኔም ለአባቴ አንድ ልጅ ነኝ መሞትም አልፈልግም፥ አባትና እናቴ በቀሪው ዘመናቸው ሁሉ በእኔ እያዘኑ እንዲኖሩ አልፈልግም። የሚቀብራቸውም ሌላ ልጅ የላቸውም።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች