የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጦቢያ ከወንድሞቻችን መካከል ድኻ ለመፈለግ ሄደ፤ ግን ተመልሶ መጣና “አባቴ” አለኝ፤ እኔም “ምንድነው ልጄ?” አልሁት፤ እሱም “አባቴ ከወገኖቻችን አንዱ ተገድሎ በገበያ ተጥሎአል፤ በታነቀበት እዛው ወድቋል” አለኝ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በተ​መ​ለሰ ጊዜም እን​ዲህ አለኝ፥ “አባቴ! ከወ​ገ​ኖ​ቻ​ችን የተ​ገ​ደለ አንድ ሰው አገ​ኘሁ፤ ሬሳ​ውም በገ​በያ ወድ​ቆ​አል።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች