ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 2:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ምግቡ ቀረበልኝ፥ የተትረፈረፈ ምግብ እንደቀረበልኝ ባየሁ ጊዜ ልጄን ጦብያን እንዲህ አልሁት፦ “ልጄ ሆይ ሂድና ወደ ነነዌ ተማርከው ከመጡት ወንደሞቻችን መካከል የሆኑትንና ታማኝ ልቦና ያላቸውን ድኻ የሆኑትን ሰዎች ፈልግና ከማዕዴ እንዲካፈሉ አምጣቸው፤ ልጄ ሆይ እስክትመለስ እጠብቅሃለሁ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ምግቡም እጅግ ብዙ እንደ ሆነ ባየሁ ጊዜ ልጄን እንዲህ አልሁት፥ “ሄደህ ከወንድሞቻችን ያገኘሃቸውን ድኆች ባልንጀሮችን አምጣ። እግዚአብሔርን አስቤዋለሁና። እነሆ እኔም እጠብቅሃለሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |