ሊሞትም በተቃረበ ጊዜ ልጁን ጦብያን ጠርቶ እነዚህን ትእዛዛት ሰጠው፤
ፈጽሞ አረጀ፤ ልጁንና የልጁንም ልጆች ጠራቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “አርጅቻለሁና፥ ለሞትም ደርሻለሁና ልጆችህን አምጣቸው።”