ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ፈጽሞ አረጀ፤ ልጁንና የልጁንም ልጆች ጠራቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “አርጅቻለሁና፥ ለሞትም ደርሻለሁና ልጆችህን አምጣቸው።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሊሞትም በተቃረበ ጊዜ ልጁን ጦብያን ጠርቶ እነዚህን ትእዛዛት ሰጠው፤ ምዕራፉን ተመልከት |