የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 14:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የዓይኑን ብርሃን ሲያጣ ዕድሜው ስልሳ ሁለት ዓመት ነበር። ከተፈወሰ በኋላ በምቾት፥ ምጽዋት በመስጠት፥ ያለማቋረጥ እግዚአብሔርን በማመስገንና ትልቅነቱንም በማክበር ኖረ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዐይ​ኑም በጠፋ ጊዜ አምሳ ስም​ንት ዓመት ሆኖት ነበር። ከስ​ም​ንት ዓመት በኋ​ላም አየ፤ ምጽ​ዋ​ትም መጸ​ወተ፤ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መፍ​ራ​ት​ንም ጨመረ፤ በእ​ር​ሱም አመነ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 14:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች