ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዐይኑም በጠፋ ጊዜ አምሳ ስምንት ዓመት ሆኖት ነበር። ከስምንት ዓመት በኋላም አየ፤ ምጽዋትም መጸወተ፤ ጌታ እግዚአብሔርን መፍራትንም ጨመረ፤ በእርሱም አመነ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የዓይኑን ብርሃን ሲያጣ ዕድሜው ስልሳ ሁለት ዓመት ነበር። ከተፈወሰ በኋላ በምቾት፥ ምጽዋት በመስጠት፥ ያለማቋረጥ እግዚአብሔርን በማመስገንና ትልቅነቱንም በማክበር ኖረ። ምዕራፉን ተመልከት |