የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጦቢት ደስ ብሎት እግዚአብሔርን እያመሰገነ የልጁን ሚስት ለመቀበል ወደ ነነዌ በር ወጣ። የነነዌ ሰዎች ጦቢትን ማንም ሳይመራው ሲራመድና ሲዘዋዋር ባዩት ጊዜ ተደነቁ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጦቢት ግን በፊ​ታ​ቸው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ሰ​ገነ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይቅር ብሎ​ታ​ልና። ጦቢ​ትም ወደ ምራቱ ወደ ሣራ በደ​ረሰ ጊዜ፥ “ልጄ! እን​ኳን በደ​ኅና ገባሽ!” ብሎ መረ​ቃት፤ ወደ እኛ ያመ​ጣሽ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ይመ​ስ​ገን፤ አባ​ት​ሽ​ንና እና​ት​ሽ​ንም ይባ​ርክ” አላት። በነ​ነ​ዌም ለሚ​ኖሩ ለወ​ን​ድ​ሞቹ ሁሉ ታላቅ ደስታ ሆነ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች