Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ጦቢት ግን በፊ​ታ​ቸው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ሰ​ገነ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይቅር ብሎ​ታ​ልና። ጦቢ​ትም ወደ ምራቱ ወደ ሣራ በደ​ረሰ ጊዜ፥ “ልጄ! እን​ኳን በደ​ኅና ገባሽ!” ብሎ መረ​ቃት፤ ወደ እኛ ያመ​ጣሽ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ይመ​ስ​ገን፤ አባ​ት​ሽ​ንና እና​ት​ሽ​ንም ይባ​ርክ” አላት። በነ​ነ​ዌም ለሚ​ኖሩ ለወ​ን​ድ​ሞቹ ሁሉ ታላቅ ደስታ ሆነ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ጦቢት ደስ ብሎት እግዚአብሔርን እያመሰገነ የልጁን ሚስት ለመቀበል ወደ ነነዌ በር ወጣ። የነነዌ ሰዎች ጦቢትን ማንም ሳይመራው ሲራመድና ሲዘዋዋር ባዩት ጊዜ ተደነቁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች