ከአንተ ለሚያይል አታበድር፤ ካበደርክም እንደጠፋብህ ቁጠረው።
ከአንተ ለሚበለጽገው አታበድረው፤ ብታበድረው ግን ገንዘብህን እንዳጣህ ዕወቅ።