ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 8:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከችሎታህ በላይ ዋስ አትሁን፥ ከተዋስክ ለመክፈል ተዘጋጅ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከአንተ ለሚበረታውም አቷሰው፤ ብቷሰው ግን አንተ ራስህ እንደምትከፍል ዐስብ። ምዕራፉን ተመልከት |