ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 8:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከአንተ ለሚበለጽገው አታበድረው፤ ብታበድረው ግን ገንዘብህን እንዳጣህ ዕወቅ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከአንተ ለሚያይል አታበድር፤ ካበደርክም እንደጠፋብህ ቁጠረው። ምዕራፉን ተመልከት |