የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 7:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“እግዚአብሔር ብዙ መሥዋዕቶቼን ይመለከትልኛል፤ ለልዑል እግዚአብሔር ሳቀርባቸው ይቀበላቸዋል” አትበል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በመ​ባዬ ብዛት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኀጢ​አ​ቴን ያስ​ተ​ሰ​ር​ይ​ል​ኛል፤ ለል​ዑል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መባእ ከአ​ገ​ባሁ ይቅር ይለ​ኛል አት​በል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 7:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች