|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በድጋሚ አትበድል፤ ስለ አንዱም ቢሆን ከቅጣት አታመልጥምና፤ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በአንዲቱም ቢሆን ከቅጣት አታመልጥምና፥ ሁለት ኀጢአት አንድ አድርገህ አትሥራ።ምዕራፉን ተመልከት |