Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በመ​ባዬ ብዛት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኀጢ​አ​ቴን ያስ​ተ​ሰ​ር​ይ​ል​ኛል፤ ለል​ዑል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መባእ ከአ​ገ​ባሁ ይቅር ይለ​ኛል አት​በል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 “እግዚአብሔር ብዙ መሥዋዕቶቼን ይመለከትልኛል፤ ለልዑል እግዚአብሔር ሳቀርባቸው ይቀበላቸዋል” አትበል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 7:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች