በሽማግሌዎች ስብሰባ ላይ ንግግር አታብዛ፤ በጸሎትህ ቃሎችህን አትደጋግም።
በሽማግሌዎች መካከል ብዙ ቃል አትናገር፤ በአፍህ የተናገርኸውን ስእለትህን አትመልስ፥ ቃልህንም አትለውጥ።