|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ምንም ጊዜ ከውሸት ተጠንቀቅ፤ ከውሸት ምንም ደግ ነገር አይገኝምና።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በምንም ሁልጊዜ ሐሰትን አትውደድ፥ ፍጻሜዋ ይጎዳሃልና።ምዕራፉን ተመልከት |