ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አድካሚ ሥራን አትጥላ፤ በልዑል እግዚአብሔር የተደነገገውን የእርሻ ሥራ አትጥላ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የእጅህንም ሥራ አታቃልል፥ ፈጣሪህም የሚያበቅልልህን ቡቃያህን ቸል አትበል። ምዕራፉን ተመልከት |