የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 6:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፈልጋት፥ ተከተላት፤ እርሷም እራሷን ትገልጽልሀለች፤ አንዴ ከያዝካት አትልቀቃት።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ፍለ​ጋ​ዋን ተከ​ተል፥ ፈል​ጋት፤ ታገ​ኛ​ታ​ለ​ህም። ያዛት፥ አት​ተ​ዋ​ትም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 6:27
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች