ጉዳዩ ከገባህ ለጐረቤትህ መልስለት፤ አለበለዚያ እጅህን በአፍህ ላይ አድርግ።
የምትነግረው ካለህ ለባልንጀራህ ንገረው፤ ያለዚያ ግን እጅህን ባፍህ ላይ አድርግ።