ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የምትነግረው ካለህ ለባልንጀራህ ንገረው፤ ያለዚያ ግን እጅህን ባፍህ ላይ አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጉዳዩ ከገባህ ለጐረቤትህ መልስለት፤ አለበለዚያ እጅህን በአፍህ ላይ አድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |