የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 47:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጌታ ኃጢአቱን ይቅር አለው፥ ከመቼውም በበለጠ ብርታትን ሰጠው፥ የንጉሥ ቃል ኪዳን ገባለት፥ በእስራኤልም ታላቅ ዙፋን ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ኀጢ​አ​ቱን አስ​ተ​ሰ​ረ​የ​ለት፤ ቀን​ዱ​ንም ለዘ​ለ​ዓ​ለሙ ከፍ ከፍ አደ​ረ​ገ​ለት፤ የተ​ባ​ረ​ከች መን​ግ​ሥ​ትን፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንም የክ​ብር ዙፋን ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 47:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች