ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ታላላቅ ግብሮችን አዘጋጀ፥ በዓላቱን በድምቀት አከበረ፥ የእግዚዘአብሔርን ቅዱስ ስም አመሰገነ፥ ቤተ መቅደሱም ከማለዳ አንስቶ በምስጋና ተሞላ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 መልካም በዓልንም አደረገ፤ ዓመቱን ሁሉ ደስ አሰኘ፥ ቅዱስ ስሙንም አመሰገነው፤ ቅድስናውም ከነግህ ጀምሮ ይነገራል። ምዕራፉን ተመልከት |