በሁሉም አቅጣጫ የጠላትን መግፋት ባየ ጊዜ፥ ጡት ያልተወች ጠቦት አርዶ መሠዋዕት በማቅረብ፥ ኃያሉንና ታላቁን ጌታ ተማፀነ።
የበግም ጠቦት ሲሠዋ ጠላቶቹ ከብበው በአስጨነቁት ጊዜ ኀያል እግዚአብሔርን ጠራው።